ዛሬ የጀግናው አንዷለም አራጌ የትውልድ ቀን ነው  7 አመት እስር ቤት ልደቱን አከበረ UN Declares Detention of Opposition Politician Andualem Aragie Arbitrary; Calls for Release በግፍ የተገፋው የአማሮቹ ልጅ!! እንደ ኢትዮጲያዊነቱ ታግሎ ሳለ በአማራነቱ መከራው የበዛበት አንዱአለም አራጌ! !!! ትውስታ” ልክ የዛሬ 7.አመት አካባቢ ቀበና የሚገኘው የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ግቢ – ስንታየሁ ቸኮል መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው – አማኑኤል ዘሰላም ሰበር ዜና – የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል
እስር ላይ የሚገኘው አንዷለም አራጌ አዲሱን የአንድነት አመራር «ሕዝቡን ለመብቱ እንዲታገል አንቁት» አላቸው

እስር ላይ የሚገኘው አንዷለም አራጌ አዲሱን የአንድነት አመራር «ሕዝቡን ለመብቱ እንዲታገል አንቁት» አላቸው

እስር ላይ የሚገኘው አንዷለም አራጌ አዲሱን የአንድነት አመራር «ሕዝቡን ለመብቱ እንዲታገል አንቁት» አላቸው፤ የ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው ሽልማትን ያገኘውና በእድሜ ልክ እስራት በገዢው መንግስት ተበይኖበት ቃሊቲ የሚገኘው አንዷለም አራጌ… Read more »

ናትናኤል መኮንን የ2014 የአመቱ ሰው – ግርማ ካሳ

ናትናኤል መኮንን የ2014 የአመቱ ሰው – ግርማ ካሳ

ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ናትናኤል መኮንን የአንዲት ትሁት ኢትዮጵያዊት ባላቤትና የልጅ አባት ነዉ። የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ወጣት አመራር አባል ነዉ። በፓርቲዉ ዉስጥ፣ በዉጤት ላይ የተመሰረተ፣ የሰለጠነ ሰላማዊ… Read more »

Will you help free her husband? (Amnesty International UK)

Will you help free her husband? (Amnesty International UK)

Eskinder Nega has been sentenced to 18 years in prison for telling the truth. Will you help us to secure his release and return him to his family? As a… Read more »

የተከበሩ አፍሪካዊ ኔልሰን ማንዴላ ስንብት! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

የተከበሩ አፍሪካዊ ኔልሰን ማንዴላ ስንብት! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ኔልሰን ሮሺስላሽላ ማንዴላ ለነጻነት የሚያደርጉትን ረዥሙን ጉዞ እ.ኤ.አ በ2013 መገባደጃ ወር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደመደሙ፡፡ ፀሐይ የደቡብ አፍሪካን ሕዝብ ከአፓርታይድ የጭቆና አገዛዝ ነጻ… Read more »

Candlelight Vigil for all prisoners

Candlelight Vigil for all prisoners

Candlelight Vigil in Support of all Ethiopian Political Prisoners ! http://www.freeandualemaragie.org      

አንዱአለም አራጌና አስተያየቶች! (አብርሃ ደስታ)

አንዱአለም አራጌና አስተያየቶች! (አብርሃ ደስታ)

ትናንት እንዲህ ፅፌ ነበር: “ከትግራይ ሰዎች ባሰባሰብኩት መረጃ መሰረት ባሁኑ ሰዓት ክብርና አድናቆት የተቸረው የተቃዋሚ ፖለቲካ መሪ አንዱአለም አራጌ ነው። (በትግራይ ሰዎች የሚወደድ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ: አንዱአለም)!” ከተሰጡኝ አስተያየቶች በመነሳት አንድ… Read more »

Ethiopia urged to release jailed journalist

Ethiopia urged to release jailed journalist

Rights group launches a global appeal for the release of journalist sentenced to 18 years on terrorism charges. Aljazeera Rights group Amnesty International has issued a global appeal for the release… Read more »

Dr Yacob Hailemariam sees Andualem Aragie as future Ethiopian

Dr Yacob Hailemariam sees Andualem Aragie as future Ethiopian

የአንዱዓለም አራጌ ታሪክ በዳንኤል ተፈራ

የአንዱዓለም አራጌ ታሪክ በዳንኤል ተፈራ

አንዱዓለም አራጌ የ”ያልተኼደበት መንገድ” በሚል በጻፈው መጽሃፍ ምረቃ ላይ ዳንኤል ተፈራ ያቀረበው የአንዱዓለም አራጌ አጭር የህይወት ታሪክ

© 5037 Free Andualem Aragie. All rights reserved. / Valid.
Proudly designed by www.freeandualemaragie.org.