ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ) Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges ከስድስት አመት ከአምስት ወር  ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  እስር በኃላ ዛሬ በነፃ ተለቀቀ ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! (በጌታቸው ሺፈራው) የእድሜ ልክ እስራት- ወንጀሉ አገሩን መዉደዱ # ግርማ_ካሳ መልካም ገና አንዱአለም ዛሬ የጀግናው አንዷለም አራጌ የትውልድ ቀን ነው  7 አመት እስር ቤት ልደቱን አከበረ UN Declares Detention of Opposition Politician Andualem Aragie Arbitrary; Calls for Release በግፍ የተገፋው የአማሮቹ ልጅ!! እንደ ኢትዮጲያዊነቱ ታግሎ ሳለ በአማራነቱ መከራው የበዛበት አንዱአለም አራጌ! !!! ትውስታ” ልክ የዛሬ 7.አመት አካባቢ ቀበና የሚገኘው የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ግቢ – ስንታየሁ ቸኮል
‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ

‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ

‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ  

“ያልተሄደበት መንገድ” ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ!  (ነፃነት ዘለቀ)

“ያልተሄደበት መንገድ” ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)

ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ… Read more »

አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው

አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው

ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና ‹‹ሽብርተኛ›› በሚል የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት ከሌሎች እስረኞች በተለየ ሁኔታ እሱ ላይ… Read more »

በእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) – ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

በእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) – ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ “‹‹የታሰራችሁ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ። አከብራችኋላሁ።›› ብለህ ንገርልኝ አለኝ – ደጋግሞ።…” ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ከቅርብ ጓደኛዬ እና… Read more »

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ሚያዝያ 26 ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ሚያዝያ 26 ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3

አስደናቂና ሰላማዊ ሰልፍ ነው በሰላምም ትጠናቋል

አስደናቂና ሰላማዊ ሰልፍ ነው በሰላምም ትጠናቋል

አስደናቂና ሰላማዊ ሰልፍ ነው በሰላምም ትጠናቋል የሰልፉ መጨረሻ ማጠቃለያ ቦታ ተደርሷል። በቅርቡ በአገዛዙ የተገደሉ  የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን፣ እንዲሁም ለኢትይጵያ ክብር፣ ከዜጎችን ነጻነት ለሞቱ፣ ለተሰው ወገኖቻችን የአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት እየተደረገ ነው።

አንዷለም አራጌ እና የቃሊቲው ህይወት

አንዷለም አራጌ እና የቃሊቲው ህይወት

(EMF) – አንዷለም አራጌ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል የነበረ ወጣት ነው። በኋላ ላይ የኢህ አዴግ ሰዎች ባቀናበሩት ድራማ አሸባሪ ተብሎ ለእስር ተዳረገ። ቃሊቲ በእስር ላይ ሆኖ ብቻውን በጨለማ ቤት ውስጥ… Read more »

ያልተኬደበት መንገድ -አንዱአለም አራጌ

ያልተኬደበት መንገድ -አንዱአለም አራጌ

  ያልተኬደበት መንገድ -አንዱአለም አራጌ  

በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

April 5, 2014 8:00 am የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረቦች ክስተቱን በፎቶግራፍ አንስተዋል የአንድነት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተውን የቅስቀሳ ቡድን ተግባር ለማደናቀፍ ፖሊሶችና ደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች በስውር ቪዲዮ በመቅረፅ እና ስለሙስሊሙ… Read more »

Ethiopian Freedom Icon Andualem Araggie Remembers

Ethiopian Freedom Icon Andualem Araggie Remembers

March 30, 2014 On March 28th, 2014 Ethiopians in Washington D.C. area held an event to remember Ethiopian freedom Icon Andualem Araggie, another jailed journalist Eskinder Nega’s wife Serkalem Fasil… Read more »

© 2018 Free Andualem Aragie. All rights reserved. / Valid.
Proudly designed by www.freeandualemaragie.org.