List/Grid News Subscribe RSS feed of category News

ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)

ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)

 “ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ ላይ ስጣል ለአፍታ እንኳን ያልተለየኝ… Read more »

Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges

Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges

AFP Addis Ababa – Ethiopia released a jailed opposition leader and journalist on Wednesday and dropped charges against a group of bloggers in a wave of prisoner releases and pardons…. Read more »

ከስድስት አመት ከአምስት ወር  ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  እስር በኃላ ዛሬ በነፃ ተለቀቀ

ከስድስት አመት ከአምስት ወር ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  እስር በኃላ ዛሬ በነፃ ተለቀቀ

ከስድስት አመት ከአምስት ወር ፣ ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  በፊት፣ አገሩንና ሕዝቡን በመዉደዱ፣ የዜጎች ሕመም የኔም ሕመም ነው በማለቱ ሕጻናት ልጆቹን ከትምህርት ቤት ሊቀበል እየጠበቀ ሳለ አዋክበው፣ አፍነው… Read more »

ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! (በጌታቸው ሺፈራው)

ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! (በጌታቸው ሺፈራው)

የሕዝብ ትግል አፈራ መሰለኝ! ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! በመሃል ቁማር ይኖረዋል፣ ሕዝብ መርገጫው እየከዳው ያለውን አገዛዝ ሲገፋና ሲከተል ደግሞ… Read more »

የእድሜ ልክ እስራት- ወንጀሉ አገሩን መዉደዱ # ግርማ_ካሳ

የእድሜ ልክ እስራት- ወንጀሉ አገሩን መዉደዱ # ግርማ_ካሳ

ዛሬ ስለአንድ የማክበረውና የማደንቀው ወዳጄ፣ የኢትዮጵያ አንጋፋ ልጅ መጻፍ ፈለኩ። አንዱዋለም አራጌ። « የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ (ስዉር) ይንቀሳቀሳል በሰላማዊ ትግል እንታገላለን የሚሉ የፓርቲዎችን ሽፋን አድርጎ ሲንቀሳቀስ… Read more »

መልካም ገና አንዱአለም

መልካም ገና አንዱአለም

መልካም ገና አንዱአለም

ዛሬ የጀግናው አንዷለም አራጌ የትውልድ ቀን ነው  7 አመት እስር ቤት ልደቱን አከበረ

ዛሬ የጀግናው አንዷለም አራጌ የትውልድ ቀን ነው 7 አመት እስር ቤት ልደቱን አከበረ

ዛሬ የጀግናው አንዷለም አራጌ የትውልድ ቀን ነው 7 አመት እስር ቤት ልደቱን አከበረ በኢትዮጵያ ህዝብ እንዳልተረሳ ለመግለጽ ሁላችሁም መልካም ልደት (Happy Birthday ) በሉት ለፖለቲካ እስረኛች አንድ ቀን ብርሃን ትወጣለች

UN Declares Detention of Opposition Politician Andualem Aragie Arbitrary; Calls for Release

UN Declares Detention of Opposition Politician Andualem Aragie Arbitrary; Calls for Release

Washington D.C.: In response to a petition filed by Freedom Now, the United Nations Working Group on Arbitrary Detention issued an opinion finding the detention of opposition politician Andualem Aragie… Read more »

በግፍ የተገፋው የአማሮቹ ልጅ!! እንደ ኢትዮጲያዊነቱ ታግሎ ሳለ በአማራነቱ መከራው የበዛበት አንዱአለም አራጌ! !!!

በግፍ የተገፋው የአማሮቹ ልጅ!! እንደ ኢትዮጲያዊነቱ ታግሎ ሳለ በአማራነቱ መከራው የበዛበት አንዱአለም አራጌ! !!!

መንግስቱ ዘገየ አንተ የተገፋሃው የአማሮቹ ልጅ! !! ጅምር ፍቅርህን ሳታጣጥም ፤ ባባ የሚሉ እንቡጥ ልጆችህን ስመህ ሳትጠግብ ለነደኔ አይነቱ ግብዝና ራስ ወዳድ ኢትዮጲያዊ ብለህ ሺ እጥፍ ድርብ ዋጋ የከፈልከው የአርሶ… Read more »

ትውስታ” ልክ የዛሬ 7.አመት አካባቢ ቀበና የሚገኘው የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ግቢ – ስንታየሁ ቸኮል

ትውስታ” ልክ የዛሬ 7.አመት አካባቢ ቀበና የሚገኘው የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ግቢ – ስንታየሁ ቸኮል

ትውስታ” ልክ የዛሬ 7.አመት አካባቢ ቀበና የሚገኘው የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ግቢ በርካታ ወጣት በወቅታዊ ውይይት ተጥለቅልቆ ሰፊ የትግል መነቃቃት ይታይ ነበር፡፡ ድንገት ሳይታሰብ አንዳች ነገር ተሰማ …ምድርና ሰማይ የተጣበቀ… Read more »

መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ

መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ

መስከረም 03 ቀን 2004 ዓ.ም እኔና ጓደኛዬ አናንያ ሶሪ በወቅቱ እንሰራባት ለነበረው አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ፣ በከፍተኛ ትምህርት ጉዳይ ዙሪያ ፊቸር ጽሑፍ በጋራ ለማዘጋጀት አቅደን፤ ለመረጃ ግብዓት መቅረፀ ድምጻችንን ይዘን በቀድሞ… Read more »

የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው

የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው

የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና… Read more »

አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ

አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ

ሁለት ሕጻናት  አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት… Read more »

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው – አማኑኤል ዘሰላም

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው – አማኑኤል ዘሰላም

አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ በነአንዱዋለም አራጌ ላይ ክስ ያቀረበ አቃቤ ሕግ ነው። ይህ የሕግ ሰው ነኝ ባይ ካድሬ፣ በወያኔ ኢቲቪ ቀርቦ «አንዱዋለም አራጌን በተመለከተ፣ የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ… Read more »

ሰበር ዜና – የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ

ሰበር ዜና – የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ

የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ • የእስክንድር ነጋና የአንዱዓለም አራጌ ማስታወሻዎች ተወስደዋል ቃሊቲ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች ባልታወቀ ምክንያት ‹‹ከፌደራል ወንጀል ምርመራ ታዘን ነው›› በሚሉ የፌደራል ፖሊሶች እቃቸው በድንገት እንደተበረበረና… Read more »

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል፤ የፓርቲው ተ/ም/ፕሬዝዳንት አቶ ተክሌ በቀለ የጉባኤውን የመዝጊያ ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ አቶ ተክሌ በንግግራቸው አንድነት በብሔርም ሆነ በህብረብሔር ፓርቲዎች ጋር አብሮ… Read more »

እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

አንዱዓለም አራጌ በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ የተባሉት፣ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) አመራሮች፣ አቶ አንዱዓለም አራጌና አቶ ናትናኤል መኰንን፣ እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) አመራር፣ አቶ ክንፈ… Read more »

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች የመዝጊያ መርሀ ግብር

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች የመዝጊያ መርሀ ግብር

እነሆ የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች መርሀ ግብር ሳምንቱን ሙሉ በተሳካ ሁኔታ ሲካሄድ ሰንብቶ ዛሬ ዛሬ እሁድ 21 የመጨረሻው ዕለት ላይ ደርሷል። የመዝጊያው ፕሮግራም ቀበና በሚነኘው በአንድነት ዋና ጽ/ቤት በድምቀት እየተካሄደ… Read more »

‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ

‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ

‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ  

“ያልተሄደበት መንገድ” ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ!  (ነፃነት ዘለቀ)

“ያልተሄደበት መንገድ” ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)

ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ… Read more »

አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው

አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው

ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና ‹‹ሽብርተኛ›› በሚል የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት ከሌሎች እስረኞች በተለየ ሁኔታ እሱ ላይ… Read more »

በእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) – ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

በእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) – ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ “‹‹የታሰራችሁ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ። አከብራችኋላሁ።›› ብለህ ንገርልኝ አለኝ – ደጋግሞ።…” ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ከቅርብ ጓደኛዬ እና… Read more »

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ሚያዝያ 26 ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ሚያዝያ 26 ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3

አስደናቂና ሰላማዊ ሰልፍ ነው በሰላምም ትጠናቋል

አስደናቂና ሰላማዊ ሰልፍ ነው በሰላምም ትጠናቋል

አስደናቂና ሰላማዊ ሰልፍ ነው በሰላምም ትጠናቋል የሰልፉ መጨረሻ ማጠቃለያ ቦታ ተደርሷል። በቅርቡ በአገዛዙ የተገደሉ  የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን፣ እንዲሁም ለኢትይጵያ ክብር፣ ከዜጎችን ነጻነት ለሞቱ፣ ለተሰው ወገኖቻችን የአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት እየተደረገ ነው።

አንዷለም አራጌ እና የቃሊቲው ህይወት

አንዷለም አራጌ እና የቃሊቲው ህይወት

(EMF) – አንዷለም አራጌ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል የነበረ ወጣት ነው። በኋላ ላይ የኢህ አዴግ ሰዎች ባቀናበሩት ድራማ አሸባሪ ተብሎ ለእስር ተዳረገ። ቃሊቲ በእስር ላይ ሆኖ ብቻውን በጨለማ ቤት ውስጥ… Read more »

ያልተኬደበት መንገድ -አንዱአለም አራጌ

ያልተኬደበት መንገድ -አንዱአለም አራጌ

  ያልተኬደበት መንገድ -አንዱአለም አራጌ  

በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

April 5, 2014 8:00 am የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረቦች ክስተቱን በፎቶግራፍ አንስተዋል የአንድነት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተውን የቅስቀሳ ቡድን ተግባር ለማደናቀፍ ፖሊሶችና ደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች በስውር ቪዲዮ በመቅረፅ እና ስለሙስሊሙ… Read more »

Ethiopian Freedom Icon Andualem Araggie Remembers

Ethiopian Freedom Icon Andualem Araggie Remembers

March 30, 2014 On March 28th, 2014 Ethiopians in Washington D.C. area held an event to remember Ethiopian freedom Icon Andualem Araggie, another jailed journalist Eskinder Nega’s wife Serkalem Fasil… Read more »

በቦስተን የተዘጋጀው የአንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ!! የትወልድ አካባቢ በሆነው የደብረታቦር ከተማ የታቀደውን “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት” የሚደረገውን ሰልፍ ስፖንሰር ተደረገ!! !

በቦስተን የተዘጋጀው የአንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ!! የትወልድ አካባቢ በሆነው የደብረታቦር ከተማ የታቀደውን “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት” የሚደረገውን ሰልፍ ስፖንሰር ተደረገ!! !

በዛሬው እለት በቦስተን በተደረገው “የሕሊና እስረኛ አንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን” በርካታ ኢትዮጵያውያኖች በተገኙበት በደማቅ እና እጅግ በተሳካ ሁኔታ ተክናውኗል። በዚሁ ዝግጀት ላይ የሕሊና እስረኛ አንዱአለም አራጌ የሕይወት ታሪክ እና በኢትዮጵያ… Read more »

የአንዱአለም አራጌ ቀን በዋሺንግቶን ዲሲ ከተማ

የአንዱአለም አራጌ ቀን በዋሺንግቶን ዲሲ ከተማ

© 2018 Free Andualem Aragie. All rights reserved. / Valid.
Proudly designed by www.freeandualemaragie.org.