List/Grid Articles about Andualem Subscribe RSS feed of category Articles about Andualem

መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ

መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ

መስከረም 03 ቀን 2004 ዓ.ም እኔና ጓደኛዬ አናንያ ሶሪ በወቅቱ እንሰራባት ለነበረው አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ፣ በከፍተኛ ትምህርት ጉዳይ ዙሪያ ፊቸር ጽሑፍ በጋራ ለማዘጋጀት አቅደን፤ ለመረጃ ግብዓት መቅረፀ ድምጻችንን ይዘን በቀድሞ… Read more »

አንዱዓለምና እስክንድር ሰው ናፍቀዋል የሰው ያለህ እያሉ ነው!!!! ዛሬ

አንዱዓለምና እስክንድር ሰው ናፍቀዋል የሰው ያለህ እያሉ ነው!!!! ዛሬ

አንዱዓለም አራጌን ለማየት ቃሊቲ ጎራ ብዬ ነበር ፡፡ ቃሊት ሁለት ሰው ማየት ስለማይቻል ከአንዱዓም ጋር የተሳረውን እስክንድርን ማግኘት አልቻልኩም፡፡ አንዱዓለም እና እስክንድርን መጠየቅ የሚቻልበት ሰዓት እጅግ አጭር ከመሆኑ የተነሳ ጠያቂዎቻቸው ተሰፋ… Read more »

እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

አንዱዓለም አራጌ በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ የተባሉት፣ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) አመራሮች፣ አቶ አንዱዓለም አራጌና አቶ ናትናኤል መኰንን፣ እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) አመራር፣ አቶ ክንፈ… Read more »

“ያልተሄደበት መንገድ” ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ!  (ነፃነት ዘለቀ)

“ያልተሄደበት መንገድ” ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)

ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ… Read more »

በእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) – ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

በእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) – ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ “‹‹የታሰራችሁ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ። አከብራችኋላሁ።›› ብለህ ንገርልኝ አለኝ – ደጋግሞ።…” ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ከቅርብ ጓደኛዬ እና… Read more »

አንዱዋለም ግንቦት ሰባት ከተባለ እኔም ግንቦት ሰባት ነኝ  – ግርማ ካሳ

አንዱዋለም ግንቦት ሰባት ከተባለ እኔም ግንቦት ሰባት ነኝ – ግርማ ካሳ

አንዱዋለም አራጌ «በሕገ መንግስቱ የመደራጀት መብታቸው የተጠበቀላቸው ፓርቲዎችን አልከሰስንም።ፓርቲዎችን ግን ሽፋን አድርገዉ ስርዓቱን ወይንም ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ እንቀሳቀሳለን የሚሉ ኃይሎችን ግን  ዛሬም ፣ ነገም ፣ ሕጉን የማስከበር ግዴታና ሃላፊነት… Read more »

አንዱአለም አራጌና አስተያየቶች! (አብርሃ ደስታ)

አንዱአለም አራጌና አስተያየቶች! (አብርሃ ደስታ)

ትናንት እንዲህ ፅፌ ነበር: “ከትግራይ ሰዎች ባሰባሰብኩት መረጃ መሰረት ባሁኑ ሰዓት ክብርና አድናቆት የተቸረው የተቃዋሚ ፖለቲካ መሪ አንዱአለም አራጌ ነው። (በትግራይ ሰዎች የሚወደድ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ: አንዱአለም)!” ከተሰጡኝ አስተያየቶች በመነሳት አንድ… Read more »

አንዷለም አራጌ አርዓያክብር (ICON) ነው!!

አንዷለም አራጌ አርዓያክብር (ICON) ነው!!

በ  ዳኒአል ተፈራ   ወጣቱ የነፃነት ሰላማዊ ታጋይ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ዋለ የፃፈው ‹‹ያልተሄደበት መንገድ›› ገበያ ላይ ዋለ፡፡ አንዷለም አርአያ ክብር ነው፡፡ ምሳሌና አርአያ ብናደርገው የምንጠቀምበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ በቅርበት… Read more »

የዓመቱ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ሰው – የአንዷለም አራጌ የሕይወት ገድል

የዓመቱ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ሰው – የአንዷለም አራጌ የሕይወት ገድል

በ1997 ዓ.ም ኢዴፓ /ቅንጅትን ወክሎ በተወለደበት ክ/ሀገር ፋርጣ ወረዳ ለተወካዮች ም/ቤት ተወዳድሯል:፡ በምርጫው ውጤት ቅንጅት ቢያሽንፍም ከፍተኛ አመራሩና አባላቱ በተለያዩ እስርቤቶች ሲታሰሩ እሱም አብሮ ቃሊቲ እስር ቤት ለሁለት ዓመታት ቆይቷል፡:… Read more »

An Urgent Call on Congressman Chris Smith to Help Free Andualem and all other Political Prisoners

An Urgent Call on Congressman Chris Smith to Help Free Andualem and all other Political Prisoners

The Horn Times News Letter 27 Jan 2013 by Getahune Bekele Andualem Arage There is a renewed hope in Ethiopia that the much awaited visit of Congressman Chris Smith to… Read more »

UDJ VP, Andualem Aragie was jailed for life, including prominent journalists and high level opposition members were sentenced in absentia to 18 years

UDJ VP, Andualem Aragie was jailed for life, including prominent journalists and high level opposition members were sentenced in absentia to 18 years

By KIRUBEL TADESSE Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia July 13, 2012 (AP) Ethiopia’s federal court on Friday sentenced a prominent dissident blogger and 23 other opposition activists to long prison… Read more »

Andualem Aragie in need of urgent medical care after prison beating

Andualem Aragie in need of urgent medical care after prison beating

February 27th, 2012 By William Davison ADDIS ABABA (BLOOMBERG) — An imprisoned Ethiopian opposition leader needs urgent medical attention 12 days after being assaulted in his cell, former President Negasso… Read more »

The Plight of Andualem Aragie and Other Political Prisoners in Ethiopia

The Plight of Andualem Aragie and Other Political Prisoners in Ethiopia

Written by Alemayehu G. Mariam February 29, 2012 The “Gulag” prison system in the old Soviet Union was infamous for warehousing and persecuting dissidents and opponetns. The gulags were used effectively… Read more »

በእነአንዷለም መዝገብ 24ቱ ተከሳሾች ተከላከሉ ተባሉ

በእነአንዷለም መዝገብ 24ቱ ተከሳሾች ተከላከሉ ተባሉ

በእነአንዷለም መዝገብ 24ቱ ተከሳሾች ተከላከሉ ተባሉ ሙሉ ገ./ኢዲስነገር ኦንላይን ረቡዕ ጥር 16 ቀን 2004 ዓ.ም፡- የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብርተኝነት ወንጀል “ተጠርጥረዋል” ተብለው በእነአንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ… Read more »

© 2018 Free Andualem Aragie. All rights reserved. / Valid.
Proudly designed by www.freeandualemaragie.org.