ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! (በጌታቸው ሺፈራው)

የሕዝብ ትግል አፈራ መሰለኝ! ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! በመሃል ቁማር ይኖረዋል፣ ሕዝብ መርገጫው እየከዳው ያለውን አገዛዝ ሲገፋና ሲከተል ደግሞ ሁሉም ይፈታሉ! ለአገዛዙ የሚያዋጣው ሁሉንም ቢፈታ ነበር!

በእርግጥ የሕዝብ ትግል ሲገፋ ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ ሀገርም የተጠፈነገችበትን ሰንሰለት አውልቃ ትጥላለች!

Filed in: News
Find us

You might like:

አንዱዓለም አራጌ እስር ቤት ላይ ሆኖ የፃፈውን መጽሃፍ ለገብያ አቅርቦአል አንዱዓለም አራጌ እስር ቤት ላይ ሆኖ የፃፈውን መጽሃፍ ለገብያ አቅርቦአል
ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ) ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)
Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges
ከስድስት አመት ከአምስት ወር  ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  እስር በኃላ ዛሬ በነፃ ተለቀቀ ከስድስት አመት ከአምስት ወር ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  እስር በኃላ ዛሬ በነፃ ተለቀቀ

Leave a Reply

Submit Comment

© 2018 Free Andualem Aragie. All rights reserved. / Valid.
Proudly designed by www.freeandualemaragie.org.