የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች የመዝጊያ መርሀ ግብር

እነሆ የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች መርሀ ግብር ሳምንቱን ሙሉ በተሳካ ሁኔታ ሲካሄድ ሰንብቶ ዛሬ ዛሬ እሁድ 21 የመጨረሻው ዕለት ላይ ደርሷል። የመዝጊያው ፕሮግራም ቀበና በሚነኘው በአንድነት ዋና ጽ/ቤት በድምቀት እየተካሄደ ሲሆን በዛሬው ዕለት እነ አንዷለም አራጌና ናትናኤል መኮነን በሶሻል ሚዲያው ታስበው ይውላሉ፤ ሁሉም የህሊና እስረኞች ደግሞ በመዝጊያው ስነስርዓት ላይ የሚታሰቡ ይሆናል።

Anduanaty

Filed in: News
Find us

You might like:

Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges
ከስድስት አመት ከአምስት ወር  ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  እስር በኃላ ዛሬ በነፃ ተለቀቀ ከስድስት አመት ከአምስት ወር ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ቀን  እስር በኃላ ዛሬ በነፃ ተለቀቀ
ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! (በጌታቸው ሺፈራው) ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ቆራጡ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 760 የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ተብሏል! (በጌታቸው ሺፈራው)
የእድሜ ልክ እስራት- ወንጀሉ አገሩን መዉደዱ # ግርማ_ካሳ የእድሜ ልክ እስራት- ወንጀሉ አገሩን መዉደዱ # ግርማ_ካሳ

Leave a Reply

Submit Comment

© 2018 Free Andualem Aragie. All rights reserved. / Valid.
Proudly designed by www.freeandualemaragie.org.