መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው – አማኑኤል ዘሰላም ሰበር ዜና – የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች የመዝጊያ መርሀ ግብር ‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ “ያልተሄደበት መንገድ” ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ!  (ነፃነት ዘለቀ)
መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ

መስከረም 03/2004 ዓ.ምን ሳስታውሳት… (አንዷለም -ወ- እስክንድር) – ኤልያስ ገብሩ

መስከረም 03 ቀን 2004 ዓ.ም እኔና ጓደኛዬ አናንያ ሶሪ በወቅቱ እንሰራባት ለነበረው አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ፣ በከፍተኛ ትምህርት ጉዳይ ዙሪያ ፊቸር ጽሑፍ በጋራ ለማዘጋጀት አቅደን፤ ለመረጃ ግብዓት መቅረፀ ድምጻችንን ይዘን በቀድሞ… Read more »

በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ….                                                                               አንዷለም አራጌ

በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ….                                                                               አንዷለም አራጌ

የእስረኛው ማስታወሻ ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና… Read more »

የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው

የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው

የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና… Read more »

አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ

አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ

ሁለት ሕጻናት  አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት… Read more »

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው – አማኑኤል ዘሰላም

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው – አማኑኤል ዘሰላም

አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ በነአንዱዋለም አራጌ ላይ ክስ ያቀረበ አቃቤ ሕግ ነው። ይህ የሕግ ሰው ነኝ ባይ ካድሬ፣ በወያኔ ኢቲቪ ቀርቦ «አንዱዋለም አራጌን በተመለከተ፣ የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ… Read more »

ሰበር ዜና – የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ

ሰበር ዜና – የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ

የቃሊቲ እስረኞች እቃ በፖሊስ ተበረበረ • የእስክንድር ነጋና የአንዱዓለም አራጌ ማስታወሻዎች ተወስደዋል ቃሊቲ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች ባልታወቀ ምክንያት ‹‹ከፌደራል ወንጀል ምርመራ ታዘን ነው›› በሚሉ የፌደራል ፖሊሶች እቃቸው በድንገት እንደተበረበረና… Read more »

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል፤ የፓርቲው ተ/ም/ፕሬዝዳንት አቶ ተክሌ በቀለ የጉባኤውን የመዝጊያ ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ አቶ ተክሌ በንግግራቸው አንድነት በብሔርም ሆነ በህብረብሔር ፓርቲዎች ጋር አብሮ… Read more »

አንዱዓለምና እስክንድር ሰው ናፍቀዋል የሰው ያለህ እያሉ ነው!!!! ዛሬ

አንዱዓለምና እስክንድር ሰው ናፍቀዋል የሰው ያለህ እያሉ ነው!!!! ዛሬ

አንዱዓለም አራጌን ለማየት ቃሊቲ ጎራ ብዬ ነበር ፡፡ ቃሊት ሁለት ሰው ማየት ስለማይቻል ከአንዱዓም ጋር የተሳረውን እስክንድርን ማግኘት አልቻልኩም፡፡ አንዱዓለም እና እስክንድርን መጠየቅ የሚቻልበት ሰዓት እጅግ አጭር ከመሆኑ የተነሳ ጠያቂዎቻቸው ተሰፋ… Read more »

እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

አንዱዓለም አራጌ በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ የተባሉት፣ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) አመራሮች፣ አቶ አንዱዓለም አራጌና አቶ ናትናኤል መኰንን፣ እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) አመራር፣ አቶ ክንፈ… Read more »

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች የመዝጊያ መርሀ ግብር

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች የመዝጊያ መርሀ ግብር

እነሆ የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች መርሀ ግብር ሳምንቱን ሙሉ በተሳካ ሁኔታ ሲካሄድ ሰንብቶ ዛሬ ዛሬ እሁድ 21 የመጨረሻው ዕለት ላይ ደርሷል። የመዝጊያው ፕሮግራም ቀበና በሚነኘው በአንድነት ዋና ጽ/ቤት በድምቀት እየተካሄደ… Read more »

© 2017 Free Andualem Aragie. All rights reserved. / Valid.
Proudly designed by www.freeandualemaragie.org.